እንዴት የ8ኛ ክፍል english ፈተና ማሸነፍ እንችላሌን?
ጹሁፍ የ8ኛ ክፍል English ፈተና ቀላል ሊሆን ይችላል እነዚህ መምሪያዎችን ከተከተሉ ቀላል ይሆናል። 1,ቀን በቀን ጥናት አድርግ- እስካልተወሰነ ጊዜ ድረስ አትቆይ።አጭር ትምህርት ቀን በቀን ትረዳለህ። 2,የቀደሙ ፈተናዎችን ልምምድ አድርግ- ይህ የፈተናዉን አቀማመጥ እና የጥያቄዎች አይነት ለመረዳት ይረዳል። 3,learn new vocabulary -write down new words and their meaning.ያንን ቀን በቀን ያምብቡ። 4, ጊዜህን አስተዳደር - በፈተና ወቅት አንድ ጥያቄ ላይ ብዙ ጊዜ አትቆይ።ጊዜህን ተከትል። 5,በክፍል ጥያቄ ጠይቅ- ነገር ግን ግልጽ ካልሆነ ሁልጊዜ አስተማርዋን ጠይቅ። መደምደሚያ ይህ ሁሉ ቀን በቀን ከተከተልን በቀላሉ ፈተናዎችን ማሸነፉ ይቻላል።