እንዴት የ8ኛ ክፍል english ፈተና ማሸነፍ እንችላሌን?
ጹሁፍ
የ8ኛ ክፍል English ፈተና ቀላል ሊሆን ይችላል እነዚህ መምሪያዎችን ከተከተሉ ቀላል ይሆናል።
1,ቀን በቀን ጥናት አድርግ- እስካልተወሰነ ጊዜ ድረስ አትቆይ።አጭር ትምህርት ቀን በቀን ትረዳለህ።
2,የቀደሙ ፈተናዎችን ልምምድ አድርግ- ይህ የፈተናዉን አቀማመጥ እና የጥያቄዎች አይነት ለመረዳት ይረዳል።
3,learn new vocabulary -write down new words and their meaning.ያንን ቀን በቀን ያምብቡ።
4, ጊዜህን አስተዳደር - በፈተና ወቅት አንድ ጥያቄ ላይ ብዙ ጊዜ አትቆይ።ጊዜህን ተከትል።
5,በክፍል ጥያቄ ጠይቅ- ነገር ግን ግልጽ ካልሆነ ሁልጊዜ አስተማርዋን ጠይቅ።
መደምደሚያ
ይህ ሁሉ ቀን በቀን ከተከተልን በቀላሉ ፈተናዎችን ማሸነፉ ይቻላል።
Comments
Post a Comment